ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

26

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል።

ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር ዋቢ ናቸው ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በግማሽ ዓመት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የማዕድን ሚኒስቴር
Next articleበመስኖ ልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን የሊቦ ከምከም ወረዳ አስታወቀ።