
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 6ኛ ኤፍ ኤም ጣቢያውን አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከሚገኘው ስቱዲዮው ስርጭት ለማስጀመር
ዝግጀት ማጠናቀቃችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡
የአየር ሰዓት በመግዛት ወይም በገቢ መጋራት መርኅ መሰረት ከተባባሪ አዘጋጆች ጋር በጋራ መሥራት እንፈልጋለን
አብራችሁን መሥራት የምትፈልጉ ተባባሪ አዘጋጆች ፕሮፖዛላችሁን እስከ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
📞 011 1 26 41 91
e-mail👉 addispromotion79@gmail.com
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
አማራ ሚዲያ ኮርፖሽን