አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን በአብላጫ ድምጽ ተመረጡ።

39

ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሠራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል።

በምትካቸውም የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ የነበሩትን አቶ ተመስገን ጥሩነህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ በአብላጫ ድምጽ መርጧል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የታየውን አንጻራዊ ሰላም ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።
Next articleለፖሊሲ ቀረፃ እና ማሻሻያ እንዲሁም ለልማት ተግባራት አጋዥ ነው የተባለትን ጥናት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ አደረገ፡፡