
ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡
ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮችና ልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!