ዜናአማራ በሰሜን ወሎ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡ January 23, 2024 18 ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የስድስት ወራት የዘላቂ ሰላም አፈጻጸም አጠቃላይ ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት ያደረገ ግምገማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በግምገማው የዞን እና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የኮማንድ ፖስት መሪዎች እየተሳተፉ ነው። ዘጋቢ፡- ካሳሁን ኃይለሚካኤል ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም በማጽናት የቱሪዝም ዘርፉ እንዲነቃቃ ማገዝ አለበት።