“የሻይ ተክል ልማት ወደ በእጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

13

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት እስካሁን የተተከለው እንዳለ፣ ምርቱን ለማሳደግ ከፍተኛ የችግኝ ዝግጅትም እየተከናወነ ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleቃና ዘገሊላ
Next article“ለመጭው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ችግኞች እየተዘጋጁ ነው” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ