የቃና ዘገሊላ በዓል በደሴ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች ያለምንም ችግር የዕምነቱ አስተምህሮት በሚፈቅደው መሠረት እየተከበረ ነው።

19

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ወርሃ ጥር 12 ቀን የሚከበረው “የቃና ዘገሊላ “በዓል በደሴ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች ያለምንም ችግር የዕምነቱ አስተምህሮት በሚፈቅደው መሠረት እየተከበረ ነው።

በመሆኑም የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ከባህረ ጥምቀቱ በመነሳት ወደ መንበሩ በተለያዩ መንፈሳዊ ዝማሬና ወረብ በማሠማት እየተጓዘ መኾኑን ደሴ ከተማ መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበደብረ ብርሃን ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
Next articleቃና ዘገሊላ