ዜናአማራ የከተራ በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። January 19, 2024 12 RemasterDirector_1a5c03258 ደባርቅ: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደባርቅ ከተማ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚገኙ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየወረዱ ይገኛሉ። በዓሉን የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመዝሙር፤ የከተማው ታዳጊዎች እና ወጣቶች በባሕላዊ ጨዋታ አድምቀውታል። ዘጋቢ፦አድኖ ማርቆስ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል።