“ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

32

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡

ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ግንኙነታችንን በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ብለዋል፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ከተራ የትህትና አንዱ መገለጫ በዓል ነው” ሊቀ ጉባኤ መጋቢ ሳሙኤል እንየው
Next articleየጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።