እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

20

ከመንፈሳዊ ገጽታው ባሻገር የሀገርና የሕዝብ ሀብት ለሆነው፤ የክፋትን እድፍ አጥበን የምናስወግድበት እንዲሁም የጥላቻና የቂም ሰንኮፍን ነቅለን ለምንጥልበት የጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ፡፡

የጥምቀት በዓል በመላው ሀገራች አካባቢ በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ሲሆን ንስሐ፣ ድኅነትን እና ትህትናን የምንማርበት ከመሆኑም በላይ በሕብረትና በአንድነት የምናክበረው በዓል በመሆኑ አብሮነታችን የምንደምቀት ልዩ በዓል ነው፡፡

የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅርና የመተሳሰተብ በዓል ይሆን ዘንድ መልካም ምኞቴን እገለፅኩ በዓሉ በአግባቡ እንዲከበር በትጋት እየሠራችሁ ለምትገኙት በሙሉ ከወዲሁ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡

መልካም የከተራና የጥምቀት በዓል ይሁንልን!

ጥር 10/2016 ዓ.ም

Previous articleአፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
Next articleየጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።