ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዑጋንዳ ካምፓላ ገቡ።

28

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ19ኛው የገልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥታት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ካምፓላ የገቡት።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦታት የሚያልፍበትን መንገድ አጸዱ።
Next articleአፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።