
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አከባበር በላሊበላ ልዩ ኾኖ እንደቀጠለ ነው።
የአማኑኤል በዓል በብፁዓን አባቶች፣ በሊቃውንት እና በበርካታ ምዕመናን ተከብሯል።
በዘመነ ዮሐንስ ታሕሳስ 28 ፆሙ ይፈታል። የቅዱስ ላሊበላ እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል “የቤዛ ኩሉ” ሥነ ሥርዓት ዘበትር በታሕሳሥ 29 በድምቀት ተከብሮ ይውላል።
📸 ሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!