
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋርተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀደማዊት ዝናሽ ታያቸው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!