“በዓሉን ስናከብር በኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላችን ሊኾን ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

13

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን፤ በዓሉን ስናከብር ኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላች ሊኾን ይገባል ብለዋል።
በክልላችን የተገኘነዉን አንፃራዊ ሰላም ወደ ሁለተናዊ ልማት ለመለወጥ እና ለመትከል የሁሉንም ዜጋ ርብርብ እና ተሳትፎ ይጠይቃል ብለዋል አፈ ጉባኤዋ። ለዚህም ራስን ዝግጁ በማድረግ ለሰላም ዘብ እንቁም ነው ያሉት።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“የሕዝቡን የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴት ማስቀጠል ያስፈልጋል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)
Next article“የክርስቶስ ልደት ብዝኀነት፣ እኩልነትና በአንድነት በገሀድ የታዩበት የዓለም ሕዝቦች ምልክት ነው” የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር