የሰላም ጥሪዉን የተቀበሉ የተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

15

ጎንደር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሃድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ8 መቶ በላይ አካላት የተሳተፉበት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው።

በመድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደሪ ወርቁ ኃይለማሪያም፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ፣ የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ጀኔራል ዋኘው አለሜ እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በምሕረት የገቡት ወገኖች የክልሉን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ መኾኑን አንስተዋል።

ዘጋቢ፡- አገኘሁ አበባው

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleወርቅአፈራሁ ፋውንዴሽን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡
Next article14ኛው የአብሮነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው።