ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ።

31

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል።

በሥነ-ሥርዓቱም የኢፌድሪ መንግሥት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት መግባቢያ ሠነድን በተመለከት የ’እንኳን ደስ ያለን’ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሠልጣኝነት አሰናበተ።
Next article“በአዲስ መልክ የሸማች ማኅበራትን በማቋቋም ዘመናዊ እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓትን በመገንባት የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል እንሠራለን” ዶክተር አሕመዲን ሙሐመድ