ዜናአማራ “በክልሉ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2ሺ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ጎሽም January 2, 2024 64 ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2ሺ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ እንደተደረገላቸው የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ጎሽም ገልጸዋል። የክልሉ መንግሥት የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነው ለ2ሺህ 741 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ያስታወቀው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የጋራ እንጅ የግል ባሕር የለም።