
ደሴ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በከተማው አደባባይ ላይ በመገኘት ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የከተማዋ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል፡፡
ወደቡ ሀገሪቷን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ከማድረጉም ባለፈ ለቀጣናው ሀገራት ሰላም እና ደኅንነት የሚገባትን ሚና ለመጫወት በር ይከፍታልም ነው ያሉት፡፡
ዘጋቢ፡- ጀማል ይማም
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!