ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

19

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት 2024 መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ ትግበራ ሕጻናትን ከመቀንጨር እና ከሞት መታደግ እንደተቻለ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
Next articleኢትዮጵያ ብሪክስን በዛሬው ዕለት በይፋ ተቀላቀለች።