ዜናኢትዮጵያ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ። December 31, 2023 14 ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘትም አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ሰላም እና ኢንቨስትመንት የማይነጣጠሉ ተግባራት ናቸው።