ዜናአፍሪካኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ December 28, 2023 38 ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ከገቡት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያይተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦