የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።

76

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article”ጥያቄዎቻችን የሚመለሱት ተከፋፍለን ስንጋጭ ሳይኾን በአንድነት ስንቆም ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ
Next articleአማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ጠቅላላ ሃብቱ 28 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ፡፡