“ሥልጠናው በተገልጋዮች ዘንድ የሚነሣውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚፈታ ግብዓት ይገኝበታል” የሰሜን ሽዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት

18

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በ25 የወረዳና ከተማ አሥተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል ለአባላቱ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል።

በሥልጠናው እስከ ቀበሌ ያሉ መሪዎች እንደሚሣተፉ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኤሊያስ አበበ ተናግረዋል።

ሥልጠናው በተገልጋዮች ዘንድ የሚነሣውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚፈታ ግብአት ይገኝበታል ብለዋል አቶ ኤሊያስ። ሥልጠናው ለቀጣዮቹ አራት ቀናትም የሚቀጥል ይኾናል።

እስከዳር ገበየሁ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 11ሺህ ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ወደ ሥፍራው እየተጓጓዘ መኾኑ ተገለጸ፡፡
Next articleበደብረታቦር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችና የምሁራን አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።