
👉 የመከላከያ ሠራዊትና ሕዝቡ በመቀናጀት በሠሩት ሥራ ክልሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል
👉 አሁን ላይ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በእጅጉ ተሻሽሏል ፤ በክልሉ ተደቅኖ የነበረው አደጋም ሙሉ በሙሉ ተቀልብሷል።
👉 የክልሉን የጸጥታ መዋቅር እንደገና በማደራጀት ወደተሟላ ተልእኮ ማስገባት ተችሏል።
👉 የክልሉ ሕዝብ የህግ የበላይነት እንዲከበር አበክሮ እየጠየቀና እየሠራ ነው፤ ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራም ነው።
👉 በዚህም በሁሉም የክልሉ አከባቢዎች ወደ ልማት ሥራ መገባት ተችሏል።
