👉 በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ አመራር የማደራጀት ሥራዎች ተከናውነዋል።
👉 የጸጥታ መዋቅሩ እንደገና ተደራጅቷል።
👉 ባለፉት አምስት ወራት በሶስት ዙሮች ከ20 ሚሊዮን በላይ የክልሉ ሕዝብ ጋር ውይይት በማድረግ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
👉በክልሉ የልማት ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው፤ ጊዜ የማይሰጣቸው የሕዝብ ጥያቄዎችም ደረጃ በደረጃ እየተፈቱ ነው፡፡