በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

20

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚገቡ ቡድኖችን እየለየ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬም ይቀጥላል።ባሕርዳር ከተማ ከአርባ ምንጭ፣ ቢሾፍቱ ከተማ ከአዳማ ከተማ ይጫወታሉ።

የባሕርዳርና አርባምንጭ ጨዋታ 7ሰዓት ሲካሄድ የአዳማና ቢሾፍቱ ጨዋታ ደግሞ 9:30 ይከናወናል።

ትናንት በተካሄዱ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ ደብረብርሃንን፣ ኢትዮጵያ መድኅን አርሲ ነገሌን አሸንፈው ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበሰሜን ሸዋና በደቡብ ወሎ ዞኖች የአፈር ማዳበሪያ የማቅረብ ሥራ ተጀመረ፡፡
Next articleየዓለም ክለቦች የፍጻሜ ጨዋታ በማንቸስተር ሲቲና ፋሉሚንዜ መካከል ይደረጋል።