
ጎንደር: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ”ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል፡፡
ሥልጠናው ለቀበሌ አመራሮች እና ለጥቃቅን አንቀሳቃሾች ነው እየተሰጠ የሚገኘው፡፡
ከታኅሣሥ 12/2016 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 18/2016 ዓ.ም በሚቆየው ሥልጠና በጎንደር ከተማ በሚገኙ ስድስት ክፍለ ከተማ እና 11 የገጠር ቀበሌ እየተሰጠ ነው፡፡
ዘጋቢ፦እመቤት ሁነኛው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!