ዜናኢትዮጵያ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ወቅታዊ መረጃዎች፦ December 21, 2023 24 👉 ከአጠቃላይ ሥራው 94 በመቶ ተጠናቅቋል 👉ሥራው በፍጥነት እየተካሄደ ነው 👉ሰኔ 2016 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ የኮንክሪት ሥራው ይጠናቀቃል 👉አምስት ተርባይኖች በዚህ ዓመት ወደ ሥራ ይገባሉ 👉ከዚህ በኋላ በግድቡ አናት ላይ ውኃ አይፈስም ምንጭ፡- የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሽ በቀለ ተዛማች ዜናዎች:በባሕር ዳር ከተማ የዑላማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።