በደብረ ማርቆስ ከተማ የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች፦

21

የተመደበ በጀት

👉ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ
የመሠረተ ልማት ሥራዎች
👉 7 ነጥብ 5 ኪ.ሜ የጠጠር መንገድ፣
👉2 ኪ.ሜ ኮብል ጥገና፣
👉2 ኪ.ሜ ዲች ጥገና፣
👉 2 ኪ.ሜ እግረኛ መንገድ ባዞላ ንጣፍ፣
👉የውኃ ኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ፣
👉የውኃ ማከፋፈያ ሥራ፣
👉ተጀምረው የከረሙ የአስፓልትና የድልድይ ሥራዎች ማጠናቀቅ ላይ በትኩረት ይሠራል።

ምንጭ፦ የደብረ ማርቆስ ከተማ ኮሚኒኬሽን

Previous articleበእንግሊዝ ካራቦ ካፕ ዛሬ አንድ ጨዋታ ይከናዎናል።
Next articleፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን አስጀመረ።