ስፖርትዜናየውጭ ስፖርት በእንግሊዝ ካራቦ ካፕ ዛሬ አንድ ጨዋታ ይከናዎናል። December 20, 2023 14 ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዛሬው የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሊቨርፑል ከዌስትሃም ይገናኛሉ።ሁለቱ ቡድኖች ግማሽ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ብርቱ ፍክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ቼልሲ፣ፉልሃምና ሚድልስብራ ወደቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ ክልሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲመነጠቅ የሚያደርግ ነው።