አቶ ጌትነት ታደሰ የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።

53

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አጽድቋል።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አቶ ጌትነት ታደሰ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲኾኑ የቀረበለትን ሹመት አፀድቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleአቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።
Next articleባለፉት አምስት ወራት ለ24 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና መምሪያ አስታወቀ።