አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።

55

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አፀደቀ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲኾኑ የቀረበለትን ሹመት መርምሮ አጽድቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየልደት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና አሥተዳዳሪ ገለጹ፡፡
Next articleአቶ ጌትነት ታደሰ የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።