ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ኾነው ተሾሙ።

68

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ሹመትን በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ፣ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያ ፍልሰተን ለመከላከል እና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ።
Next articleየልደት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና አሥተዳዳሪ ገለጹ፡፡