
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የተሠሩ ቤቶች እና ትምህርት ቤት ገንብቶን ገንብቶ ማስረከቡን ገልጿል።
በጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪነት በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የተሠሩ ቤቶች እና የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ አካል የሆነው በአሶሳ ዞን ኡራ ወረዳ አቡሻ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች እና ቤተመጻሕፍት በዛሬው እለት ለማኅበረሰቡ ርክክብ ተደርጓል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!