ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።

38

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሊያደርጉት የነበው ጨዋታ መራዘሙን የፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መረጃ ያመላክታል።

ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ የነበረው ይህ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ነው ተራዝሟል የተባለው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article”የአካል ጉዳተኞችን ችግር ለመቅረፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊያበረክት ይገባል” የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Next article“እንደ ሀገር መኖር ከተፈለገ ብዝኅ ማንነትን እንደ እድል ቆጥሮ በእኩልነት መኖር ያስፈልጋል” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ