በቫሌንስያ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።

53

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል።

አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ በ2:15:51 በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ አትሌት አልማዝ አያና ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ሕይወት ገብረኪዳን በሦስትኝነት ውድድራቸውን ፈፅመዋል ።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።
Next article“ሀገራዊ ሥልጠና መሰጠቱ ሁሉም የመንግሥት አመራሮች ተቀራራቢ ግንዛቤ እንዲኖረው የሚያስችል ነው” በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የጥናት እና ምርምር ኀላፊ ተተካ በቀለ