ዜናአማራኢትዮጵያ በጎንደር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በከተማው ጉብኝት እያደረጉ ነው። December 3, 2023 32 ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎብኝዎች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግሥትና በከተማው ያለን የሌማት ትሩፋት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ሠልጣኞች በከተማው አራት ቦታዎችን የሚጎበኙ ሲኾን ከዚህም ውስጥ የአባይ ጋርመንትና የየፀሀይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር የጉብኝቱ አካል ነው ተብሏል። እመቤት ሁነኛው ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ128 ሚሊዮን ብር በላይ ሃብት ማዳን ተችሏል።