በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን የመስኖ ፕሮጀክትን ጎበኘ።

62

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን መስኖ ኢንጂነሪንግን ጎብኝቷል፡፡

የመስኖ መርሐ ግብሩ ጎርፍን የሚቆጣጠር፤ ለቼንዱ ሜዳማ አካባቢ የመስኖ ውሃ ምንጭነት እንዲሁም የቱሪስት መስህብ ሆኖ እንዲያገልግል ነው ተብሏል፡፡

የመስኖ ፕሮጀክቱ የአመራር ስርዓት፣ የጥንታዊት ቻይናን የአመራር ጥበብን እና የዘመናዊ የምህንድስና ሳይንስ አቅም ያያዘ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በከተሞች የሚኖር ሰላም ለሃገሪቱ ጥቅል እድገት የሚኖረዉ ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
Next articleየኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ኾነ።