
ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሠለጥን የቆየው አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል።
የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረሕይወት ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን የክለቡ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ቾንቤ ገብረሕይወት በክለቡ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምሥጋና አቅርቧል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!