
ጎንደር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው።
እንግዶቹ ወደ ታሪካዊቷ ከተማ በመምጣታቸው ደስተኛ መኾናቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡
በቆይታቸውም ከሚወስዱት ሥልጠና ባሻገር የመስህብ ስፍራዎችን የመጎብኘት ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።
በእመቤት ሁነኛው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!