ዜናኢትዮጵያዓለም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገቡ። November 10, 2023 74 ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:“ሕዝብ በተግባራት ላይ እንደ ባለቤት ሲሳተፍ ሰላም ይጸናል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)