
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች ስልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ የሚገቡ እንግዶች ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው።
እንግዶቹ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ነው ወደ ባሕር ዳር ከተማ እየገቡ የሚገኙት።
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችም በደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው እንግዶችን እየተቀበሉ ነው።
ዘጋቢ:- አሚናዳብ አራጋው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!