“ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል” በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ

71

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡

በተለይም ሀገራቱ በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleኢትዮጵያን እና ደቡብ ሱዳንን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር ስምምነት ላይ ተደረሰ።
Next article“ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ለዘመናት በአብሮነት የሠራ ሕዝብ ካጋጠመው የሰላም እጦት በፍጥነት መውጣት አይከብደውም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ