የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።

50

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ስለሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አደርገዋል።

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉትንም መሠረተ ልማቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

📸ደሴ ከተማ አሥተዳደር ኮሙኒኬሽን

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleሀገርን ለማጽናት መስዋዕትነት የተከፈለበት ታሪካዊ ቦታ ትኩረት ተነፍጎታል።
Next article“እንደ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ