ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ አመሩ።

42

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከናይጄርያ ጋር ለሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል።

ከ4፡40 ሰዓት በረራ በኋላም አቡጃ ናምዲ አዚክዌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።

ብሔራዊ ቡድኑ ጥቅምት 20 ከናይጀሪያ አቻው ጋር አቡጃ ላይ ይጫወታሉ።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ሴቶች ወደ አመራር ሰጪነት ቦታ እንዲመጡ የሚያስችል ሥልጠና እየተሰጠ ነው” የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Next article“የልማት ድርጅቶች በሀገር ውስጥ ተወዳዳሪ ከመኾን ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካም የልኅቀት ማዕከል እስከመኾን የዘለቀ ራዕይ ሊከተሉ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን