ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ።

48

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በኾነ ውጤት አሸንፏል።

አማኑኤል ገ/ሚካኤል በ54 ኛው እና
80ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች አጼዎቹ ሦስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየእግር ኳስ ባላንጣነት መለኪያው “ኤል ክላሲኮ”
Next articleመርሕ የጣሱ ተጫዋቾች መቀጣታቸው ተሰማ።