
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል የልማት ሥራዎች ምልከታቸውን በመቀጠል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋርሰሶ ወረዳ የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎብኝተዋል::
ቤንቶኒቴ ለሴራሚክ እና ቀለም ብሎም ለመሰል ምርቶች ጠቀሜታ በመዋሉ “ትንግርታዊ ርጥብ አፈር” እና “ብዝሃ ጥቅም ያለው ሸክላ አፈር” በመባል በአድናቆት የሚነሳ ሃብት ነው::
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!