
አዲስ አበባ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጠላት በገጠማት ጊዜ ሁሉ በሰማይ እየከነፉ ሲደርሱላት የነበሩት የጀግናው ኾሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ሐውልት በሀድያ በክብር ቆሟል። የሞት አይፈሬው ሐውልት ወደ ከተማው የሚገቡ እንግዶችን ዓይን እየሳበ ነገ ለሚደረገው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ ሌላው ድምቀት ኾኗል።
የባለ ብዙ ጀብዱ ባለቤት ጀት አብራሪው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ታሪክ የማይዘነጋቸው እና ለዘመን ጀግኖችም ሞዴል የኾኑ ሀገር ወዳድ ነበሩ።
ዘጋቢ:- እንዳልካቸው አባቡ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!