116ኛ ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

80

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 116ኛ ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡

በመርሐ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንንኖች፣ የሠራዊቱ ዓባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት”
Next article“ኢትዮጵያ በወረራ የምታሳከው ፍላጎትም ኾነ ልማት የለም” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)