ዜናኢትዮጵያዓለም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ። October 18, 2023 27 ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያይተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎበኙ።